ክፍት የስራ ቦታ ማስታወያ

ቦንጋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ የሚያመለክቱ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡