የኮምፒዉተር ጥገና ቴክኒሻን III ቅጥር ማስታወቂያ

2012 ትምህርት ዘመን የቦንጋ መም/ትም/ኮሌጅ ከዚህ በታች በተመለከተዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም ከዚህ በታች ያለዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን::