ማስታወቂያ

ለኮሌጁ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ የአጠቃላይ 2011 ዓ.ም የኮሌጁ የተግባራት አፈፃፀም ሪፖርትና የ2012 ዓ.ም ተግባራት ዕቅድ ዙሪያ ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአጠቃላይ ከኮሌጁ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች ጋር ዉይይት ስለሚደረግ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ከሰላምታ ጋር! ኮሌጁ